Literature
    መለያየት እፈልጋለሁ፡፡ ፍታኝ?
    “መለያየት እፈልጋለሁ፡፡ ፍታኝ?” አልኩት በመኪናው መስኮት አሻግሬ ዓይኖቹን እየሸሸሁ፡፡ “እሺ!!” ነበር መልሱ:: ቢያንስ ‘ለምን?’ ብሎ እንዴት አይጠይቀኝም? “መች ነው እንዲሆን የምትፈልጊው? አሁን? ነገ? ከሳምንት በኋላ? መቼ?” ቀለል አድርጎ ቀጠለ፡፡ ቀጥዬ የምለው ጠፋኝ፡፡ ለራሴ ምክንያት መስጠት እፈልጋለሁ፡፡ ተናዶ እንዲናገረኝ እሱ ላይ እንከን ማግኘት አጥብቄ እፈልጋለሁ፡፡’ፈታችው’ ከመባል ሌላ ቅጥያ ተጨምሮበት ‘ስላናደዳት ፈታችው’፣ ‘ስለመታት ፈታችው’……… ብቻ ምክንያቱ ከሱ ቢመጣ ደስ ይለኛል፡፡ “ካለቀልን ዛሬም ብንፋታ ደስ ይለኛል፡፡” “ከዛሬ በኋላ ተፋተናል፡፡...
    بواسطة bisrat 2025-06-30 06:04:11 0 45
المدونات
إقرأ المزيد
Literature
መለያየት እፈልጋለሁ፡፡ ፍታኝ?
“መለያየት እፈልጋለሁ፡፡ ፍታኝ?” አልኩት በመኪናው መስኮት አሻግሬ ዓይኖቹን እየሸሸሁ፡፡ “እሺ!!” ነበር መልሱ::...
بواسطة bisrat 2025-06-30 06:04:11 0 45